2:34
ዕጣ ያልወጣባቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይጠናቀቁ ለማስተላለፍ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ . የማጠናቀቂያ ዋጋቸው 19 ቢሊዮን ብር የሚገመትና የግንባታ ደረጃቸው በአማካይ 87 በመቶ የደረሰ፣ ከ29 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ባሉበት ሁኔታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የሚስችል የዳሰሳ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ታወቀ፡፡ ግንባታቸው ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በ10/90፣ በ20/80፣ እንዲሁም በ40/60 የቤቶች መርሐ ግብር ሲገነቡ የቆዩና ግንባታቸው ሙሉ ለሙሉ ያልተጠናቀቀ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ፣ እንዲሁም ዕጣ ወጥቶባቸው ያልተላላፉ በአጠቃላይ 139,000 ቤቶች እንደሚገኙ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ሔኖስ ወርቁ አስታውቀዋል | Housing in Addis Ababa
30.7K viewsJan 27, 2022
FacebookHousing in Addis Ababa
See more