(ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ነው፡፡ ሰላምና አንድነትን ለማስከበር የሚከፍለው መስዋዕትነት ሁልጊዜም በታሪክ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ጥንካሬ መሠረቶች አንደኛው ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የሚሰራ ጥንካሬና ዘመናዊነትን የተላበሰ ተቋም ባለቤት መሆን ይጠቀሳል፤ ይህም ተቋም ነው። ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመናት ቅብብሎሽ ጋሻ የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ክብር እና ለህዝቦች ደህንነት ሲዋደቅ እዚህ ደርሷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ክንድ ታፍራ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሀረር በሰላም፣ በፍቅርና በመቻቻል የሚኖሩባት ከተማ ናት አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የሮማኒያ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪን ጋር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም አነሳሽነት፣ የአፍሪካን ሰላምና ጸጥታ ተግዳሮቶች በአፍሪካዊ መፍትሔዎች የመቅረፍ ዋና ዓላማን ይዞ የተመሰረተው ጣና ፎረም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል። በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የያዘው አሸናፊ ሀሳብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በኦሮሚያ ክልል የፓርቲና የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ በመጣ የጀግንነት ታሪክ የምትታወቅ ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ በታሪካዊ ጠላቶቿ እንዲሁም በውጭ እና በውስጥ ሀይሎች ያልተፈተነችበት ጊዜ የለም፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት እና የፓርቲ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results