(ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ነው፡፡ ሰላምና አንድነትን ለማስከበር የሚከፍለው መስዋዕትነት ሁልጊዜም በታሪክ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመናት ቅብብሎሽ ጋሻ የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ክብር እና ለህዝቦች ደህንነት ሲዋደቅ እዚህ ደርሷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ክንድ ታፍራ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ጥንካሬ መሠረቶች አንደኛው ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የሚሰራ ጥንካሬና ዘመናዊነትን የተላበሰ ተቋም ባለቤት መሆን ይጠቀሳል፤ ይህም ተቋም ነው። ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሀረር በሰላም፣ በፍቅርና በመቻቻል የሚኖሩባት ከተማ ናት አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የሮማኒያ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪን ጋር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል። በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም አነሳሽነት፣ የአፍሪካን ሰላምና ጸጥታ ተግዳሮቶች በአፍሪካዊ መፍትሔዎች የመቅረፍ ዋና ዓላማን ይዞ የተመሰረተው ጣና ፎረም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የያዘው አሸናፊ ሀሳብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በኦሮሚያ ክልል የፓርቲና የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ በመጣ የጀግንነት ታሪክ የምትታወቅ ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ በታሪካዊ ጠላቶቿ እንዲሁም በውጭ እና በውስጥ ሀይሎች ያልተፈተነችበት ጊዜ የለም፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት እና የፓርቲ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የሚገባትን ያጣች፤ ገና ብዙ ሊሰራላት የሚገባ ከተማ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመገጭ ግድብ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results