(ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል። በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም አነሳሽነት፣ የአፍሪካን ሰላምና ጸጥታ ተግዳሮቶች በአፍሪካዊ መፍትሔዎች የመቅረፍ ዋና ዓላማን ይዞ የተመሰረተው ጣና ፎረም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሀረር በሰላም፣ በፍቅርና በመቻቻል የሚኖሩባት ከተማ ናት አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የሮማኒያ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪን ጋር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ በመጣ የጀግንነት ታሪክ የምትታወቅ ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ በታሪካዊ ጠላቶቿ እንዲሁም በውጭ እና በውስጥ ሀይሎች ያልተፈተነችበት ጊዜ የለም፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የያዘው አሸናፊ ሀሳብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በኦሮሚያ ክልል የፓርቲና የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት እና የፓርቲ  የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክንድ ከዓድዋ እስከ ዛሬዋ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ድረስ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና ነፃነት አስከብሮ ያስቀጠለ፤ ለጠላቶች መቅሰፍት፣ ለሕዝቡ ደግሞ ጽኑ መከታ የሆነ ታላቅ የጀግንነት መገለጫ ነው። የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የሚገባትን ያጣች፤ ገና ብዙ ሊሰራላት የሚገባ ከተማ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመገጭ ግድብ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለ20 ዓመታት በመጓተቱ ሕዝብን ያስመረረውና በተደጋጋሚ ያልተጨበጠ የልማት ተስፋ ሲያስሰንቅ የዘለቀው የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት ዛሬ የምሥራች ይዞ መጥቷል። በግንባታው መጓተት የተነሳ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)ታሪክ ታላቅ ዐሻራውን ጥሎ ያለፈበት፣ የድንጋይ ንብርብሮች የሚናገሩበት፣ የትናንት ታሪካቸውንም የሚዘክሩበት ምድር፣ የሥልጣኔ መነሻና የቤተ እምነቶች መክተሚያ ጭምር ነው የትግራይ ምድር ...
ጀግና ከራስ ጥቅም ይልቅ የሀገርንና የሕዝብን ሕልውና አስበልጦ የሚቆም፣ በችግር ጊዜ ደግሞ የጽናትና የጋሻነት ምልክት ሆኖ የሚሰለፍ ውድ የሕዝብ ልጅ ነው። በረጅም የታሪክ ጉዞዋ ብዙ የጀግንነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በሰልፉ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ...