(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክንድ ከዓድዋ እስከ ዛሬዋ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ድረስ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና ነፃነት አስከብሮ ያስቀጠለ፤ ለጠላቶች መቅሰፍት፣ ለሕዝቡ ደግሞ ጽኑ መከታ የሆነ ታላቅ የጀግንነት መገለጫ ነው። የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሀረር በሰላም፣ በፍቅርና በመቻቻል የሚኖሩባት ከተማ ናት አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የሮማኒያ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪን ጋር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካዊ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል። በመድረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም አነሳሽነት፣ የአፍሪካን ሰላምና ጸጥታ ተግዳሮቶች በአፍሪካዊ መፍትሔዎች የመቅረፍ ዋና ዓላማን ይዞ የተመሰረተው ጣና ፎረም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የያዘው አሸናፊ ሀሳብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በኦሮሚያ ክልል የፓርቲና የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ በመጣ የጀግንነት ታሪክ የምትታወቅ ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ በታሪካዊ ጠላቶቿ እንዲሁም በውጭ እና በውስጥ ሀይሎች ያልተፈተነችበት ጊዜ የለም፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት እና የፓርቲ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ሉዓላዊነትና የደህንነት ሁኔታ ከታሪካዊ ተሞክሮዎች፣ ከተቋማዊ አቅምና ከደህንነት ጋር ይያዛል። ለ119 ዓመታት የኢትዮጵያ ዳር ድንበር በተጠንቀቅ ሲጠብቅ ለህዝቧ ደህንነት ሲዋደቅ ሉዓላዊነቷን ሲያስከብር የኖረው የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጀግኖች ደም እና አጥንት የጸና ታላቅ ተቋም ነው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊው የጦርነት ስልት እና የደህንነት ሥጋት ውስጥ ፈጣን ተለዋዋጭነት፣ ትክክለኛነት እና በሁሉም መስኮች ዝግጁ መሆን የአንድን ሀገር መከላከያ ሠራዊት ጥንካሬ ይወስናሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በየብስ፣ በአየር እና በባህር የሚሰጡትን ውስብስብ ግዳጆች በአስተማማኝ ሁኔታ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)ታሪክ ታላቅ ዐሻራውን ጥሎ ያለፈበት፣ የድንጋይ ንብርብሮች የሚናገሩበት፣ የትናንት ታሪካቸውንም የሚዘክሩበት ምድር፣ የሥልጣኔ መነሻና የቤተ እምነቶች መክተሚያ ጭምር ነው የትግራይ ምድር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሚገነቡት ፕሮጀክቶች የመደመር መንግሥት እሳቤዎችን ማዕከል ያደረጉ ናቸው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ አቶ አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ፕሮጀክቱ ለሚገኝበት አካባቢና ማህረሰብ እጅግ የምስራች ይዞ የመጣ ነው ብለዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር የሚገባትን ያጣች፤ ገና ብዙ ሊሰራላት የሚገባ ከተማ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመገጭ ግድብ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results