(ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር መንግሥት ለከተሞች ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አህመድ ሽዴ፡፡ የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ 119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ እየተከበረ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ጥንካሬ መሠረቶች አንደኛው ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የሚሰራ ጥንካሬና ዘመናዊነትን የተላበሰ ተቋም ባለቤት መሆን ይጠቀሳል፤ ይህም ተቋም ነው። ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ነው፡፡ ሰላምና አንድነትን ለማስከበር የሚከፍለው መስዋዕትነት ሁልጊዜም በታሪክ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመናት ቅብብሎሽ ጋሻ የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ክብር እና ለህዝቦች ደህንነት ሲዋደቅ እዚህ ደርሷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ክንድ ታፍራ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክንድ ከዓድዋ እስከ ዛሬዋ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ድረስ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና ነፃነት አስከብሮ ያስቀጠለ፤ ለጠላቶች መቅሰፍት፣ ለሕዝቡ ደግሞ ጽኑ መከታ የሆነ ታላቅ የጀግንነት መገለጫ ነው። የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ የልማትና የብልፅግና ጉዞ የሚመሰረተው ባለፈ ታሪኳ እና በታደለችው የተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን ሰላምን ማስፈን የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የዜጎችን መብትና ደኅንነት ማስጠበቅ የሚችሉ ጠንካራና ተጠያቂ ተቋማትን በመገንባትም ጭምር ነው። ለዚህም ኢትዮጵያ የምትመኘውን የልማት፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች የምርትና አገልግሎት ጥራትን ባህል እንዲያደርጉ በትብብር ይሰራል አሉ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሰረት በቀለ (ዶ/ር)። ኢንስቲትዩቱ የዓለም ደረጃ ቀንን “ንጹህና አዋጭ የኃይል ምንጮችን መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ነው። መሰረት በቀለ (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ቁጥሯ ከ130 ሚሊየን በላይ ለሆነችው ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የህልውና፣ የደህንነት እና የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። 12ኛው የጣና ፎረም የመክፈቻ መርሐ ግብር በውቢቷ ባሕር ዳር በጣና ሐይቅ ዳርቻ “በአፍሪካ የሰላም መንገዶች፣ የኢኮኖሚ ...